ጁላይ ሲያትል ላይ
  
ወቅታዊ መጣጥፍ
  
ሲያትል ዘንድሮ በኢትዮጵያውያኖች ደምቃ ትሰነብታለች ። በጁላይ የመጀመሪያ ሳምንት ላይ ለሰላሳ ሶስተኛ ጊዜ ኢትዮጵያውያን ከአለም ዙርያ ይሰባሰባሉ ። አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የአገራችን ባንዲራ ከፍ ብሎ ይውለበለባል ። ሴት ወንዱ ፣ ወጣት አዛውንት በሰንደቅ ዓላማ ይዋባሉ ።
ከዚህ የሰሜን አሜሪካ የሶፖርት ፌስቲቫል ጋር የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል አብሮ ይጓዛል ። የአየር ኃይሉ አባላትና ቤተሰብ እንዲሁም ወዳጅ ዘመድ ጓደኛ በአካል ተገናኝተው ይጠያየቃሉ ።
እነሆ አየር ኃይላችን እንዲበተን ከተፈረደበት ጀምሮ ለ25 አመታት ተለያይተን አናውቅም ። በክፉ በደጉም አብረን ነን ። በአለም ዙርያ ብንገኝም ዘመኑ በፈቀደልን ቴክኖሎጂ በኔት ዎርክ ተሳስረናል ።
ይህንን ኃላፊነት የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዓለም አቀፍ ሕብረት ተረክቦ ይንቀሳቀሳል ። አየር ኃይሉ ገፅታውን በሚገባ በሚወክል አዛውንት አባላቱ ይመራል ። አየር ኃይሉን ዘመናቸውን ሙሉ ያገለገሉ ይደመጣሉ ። ማን ይናገር የነበረ … ማን ያርዳ የቀበረ ነውና ።
                                                                          
አለም አቀፍ ሕብረት
  

Place title here
You can edit text on your website by double clicking on a text box on your website. Alternatively, when you select a text box a settings menu will appear. Selecting ‘Edit Text’ from this menu will also allow you to edit the text within this text bo ou can edit text on your website by double clicking on a text box on your website. Alternatively, when you select a text box a settings menu will appear. Selecting ‘Edit Text’ from this menu will also allow you to edit the text within this text box.

You can edit text on your website by double clicking on a text box on your website. Alternatively, when you select a text box a settings menu will appear. Selecting ‘Edit Text’ from this menu will also allow you to edit the text within this text box ou can edit text on your website by double clicking on a text box on your website. Alternatively, when you select a text box a settings menu will appear. Selecting ‘Edit Text’ from this menu will also allow you to edit the text within this text box.
This area can be fully edited and gives you the opportunity to introduce yourself, your website or company, your products or services.
“This area can be fully edited and gives you the opportunity to introduce yourself, your website or company, your products or services.”
David Landers